Biruktawit Asnake

Biruktawit Asnake Libra
�ebs Tv host
�ቅዳሜ ከሰአት EBS TV
�Life is not the amount of breaths you take it’s t

follow me on IG
Follow Diamond Decor and Events on IG

እውነት ሆነ??? ከልቤ አዘንኩ በዚህ አመት ያጣናቸውን ሁሉ ማመን አልቻልኩም !!! አባቴን ሳጣው የተሰማኝን ስሜት መለስከው አማን በሕይወቴ ካወቅኋቸው መልካም፣ የዋህ፣ መካሪ እና የሰዎችን ...
11/02/2026

እውነት ሆነ??? ከልቤ አዘንኩ በዚህ አመት ያጣናቸውን ሁሉ ማመን አልቻልኩም !!! አባቴን ሳጣው የተሰማኝን ስሜት መለስከው አማን በሕይወቴ ካወቅኋቸው መልካም፣ የዋህ፣ መካሪ እና የሰዎችን ደስታ ማየት የሚያስደስታቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነበርክ። ለእኔ ብቻ ሳይሆን የብዙዎችን ህልም እዉን አደረክ ፣እምባ አበስክ ህይወት ቀየርክ ።
ይህ ለእኛ ያልተገባ ቢመስልም፣ እግዚአብሔር ግን የወደደውን አደረገ።
ነፍስህን ከቅዱሳን አባቶች ጎን ያሳርፍልን፤
በጣም ከባድ ሀዘን ነው እንዚአብሔር አምላክ ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥ 🙏

I am deeply saddened by his passing. Such a pure heart, a kind soul. I still can’t believe this is all happening. I cannot imagine what his family is going through at this moment, He was one of a kind .He believed in me when I was still learning, gave me a chance when I needed it most, and patiently guided me every time I made a mistake. He never made me feel small—instead, he helped me redo the work, learn, and grow with confidence. Beyond what he did for me personally, he was a generous, loving person who played an important role in the growth of television media in this country. I will always be grateful for his kindness, his trust, and the impact he had on so many lives. May his soul rest in peace 🙏

“ፍቅር ሰው ሲሞት እንኳን አይጠፋም ወደኋላ ይቀራልእና የማንቋቋመው ይሆናል። “ ነፃነት ወርቅነህነፍስህ በሰላም ትረፍ🙏❤️
16/01/2026

“ፍቅር ሰው ሲሞት እንኳን አይጠፋም ወደኋላ ይቀራል
እና የማንቋቋመው ይሆናል። “ ነፃነት ወርቅነህ

ነፍስህ በሰላም ትረፍ🙏❤️

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፦ስለ በደላችንም ደቀቀ፤የደኅንነታችንም ተግሳጽ በእርሱ ላይነበረ፥በእርሱም ቊስል እኛ ተፈወስን። ኢሳ 53:5 🇪🇹💚💛❤️                        ...
18/04/2025

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፦ስለ በደላችንም ደቀቀ፤የደኅንነታችንም ተግሳጽ በእርሱ ላይነበረ፥በእርሱም ቊስል እኛ ተፈወስን። ኢሳ 53:5
🇪🇹💚💛❤️ #

27/02/2025
🤎
23/02/2025

🤎


ተመሰገን ለዚህ ያደረሰን 🙏.    👗by    #ክርስትና  #ላሊበላ  #ኢትዮጵያ  #ቤተ-ጊዮርጊስ  🇪🇹
16/01/2025

ተመሰገን ለዚህ ያደረሰን 🙏. 👗by
#ክርስትና #ላሊበላ #ኢትዮጵያ #ቤተ-ጊዮርጊስ 🇪🇹

እኔ በእግዚአብሔር ፊት እምቆመው ገብርኤል ነኝ። ሉቃ 1፥19እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ 🙏🏿💚💛♥️
28/12/2024

እኔ በእግዚአብሔር ፊት እምቆመው ገብርኤል ነኝ። ሉቃ 1፥19
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ 🙏🏿💚💛♥️

ማርያም ታኑራቹሁ  ❤️❤️
24/11/2024

ማርያም ታኑራቹሁ ❤️❤️

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ🙏🏽የአመት ሰዉ ይበለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
05/05/2024

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ🙏🏽
የአመት ሰዉ ይበለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

ጉልበትን የሚያርደው መንፈስን የሚያድሰው ድንቅ ስፍራ - አቡነ የማታ ገዳም 🇪🇹              💒💚💛❤️
27/02/2024

ጉልበትን የሚያርደው መንፈስን የሚያድሰው ድንቅ ስፍራ - አቡነ የማታ ገዳም
🇪🇹 💒💚💛❤️

መቐለ ሽኮር ❤️
11/02/2024

መቐለ ሽኮር ❤️

🤍
01/02/2024

🤍

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biruktawit Asnake posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Biruktawit Asnake:

Share