12/10/2025
" #አማራውን እርስ በእርሱ ደም አቃብተነዋል"❗
(ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ)
ሚሊሻ ሆኖ ከፋኖ ቤተሰብ ያልገደለ የለም በተመሳሳይ ፋኖ ሆኖ ከሚሊሻ ቤተሰብ ያልገደለ የለም ። በአማራ ባህል ደግሞ ደም ሳይመልሱ መቅረት እንደነውር የሚቆጠር ነገር አለ ፣ ስለዚህ አሁን ላይ ዕርስበርስ ለግድያ የሚፈላለጉ ደመኞች ሆነዋል፥ ፋኖን አጥፋልን ብለን የምንለምነው ሚሊሻ አይኖረንም ለራሱ ሲል የራሱን ህይወት ለማትረፍ ሲል ያለምንም ክፍያ ፋኖን ያሳድድልናል።በእንደዚህ አይነት መንገድ እጃችንላይ ያለውን ገንዘብ ለሚሊሻ ከመበተን ድነናል፣ ገንዘቡን ለገዳ ልዩ ኮማንዶ ማሰልጠኛ እና መሳሪያ መግዣ ይውላል። አማራ ከዚህ በሗላ ከነሙሉ ክብሩ በአባገዳ ልጆች ፊት የሚቆምበት ዘመን አብቅቷል ማንም አባከና የሚለው ሰው አይኖርም። ቀደም ብየ እንደነገርኳችሁ አማራ ከዚህ በኋላ እስከምፅዓት ድረስ ምንም አይነት የፖለቲካ ወሳኔ ሰጭነት ሚና እንዳይኖረው አድርገን ሰርተናል አንዳንዶች ይሄን ስንል መታበይ ይመስላቸዋል ነገር ግን ፖለቲካውን የሰራነው ሰዎች ስለምናውቀው ነው። ከእንግዲህ ኦሮሞ ማድረግ ያለበት ስትበድለው ከነበረችው ሚኒሊክ ሰራሽ ሐገር ቁጭ ብሎ ካሳ መቀበል ብቻ ነው። ከኦሮሞ ጋር ሰላም ፈጥሬ እኖራለሁ የሚል አካል ካለ እሱን እንቀበላለን ነገር ግን አካሔዱ የሚሆነው ኦሮሞ በሚወስንለት ማነኛውም ህግና ድንጋጌ ሊመራ እና ሊተዳደር አምኖ ከተቀበለ ብቻ ይሆናል። ይሄን ካልተቀበለ ጥሬ ስጋ እየቀለብን አሰልጥነን ያስቀመጥነው ሰራዊት አለን (የኦሮሚያ ልዩ ሀይል)ፈተን እንለቅበታለን ማለት ነው።
-ሽመልስ አብዲሳ ❗የኦሮሚያ ገዳ ልዩ ኮማንዶ የምርቃት ስነስርዓት ላይ የተናገሩት።