Aras package

Aras package እርሶ ያለሀሳብ ያውለድ እኛ እንጨነቅሎታለን!!

05/04/2026

Brook News's

19/03/2026

ዒድ ሙባረክ!

አራስፓኬጅ እንኳን ለ 1447ኛው ዓ.ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ

06/03/2026

The first postnatal caregiver in Ethiopia

የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለ Minber TV / ሚንበር ቲቪ ችግር ፈቺ አዳዲስ  የፈጠራ ሥራዎች ወደ ምርትና አገልግሎት ለመቀየር እና ለማስተዋወቅ እንዲሁም ገንዘብ እንዲያመጡ ለማድረግ ...
07/10/2025

የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለ Minber TV / ሚንበር ቲቪ

ችግር ፈቺ አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎች ወደ ምርትና አገልግሎት ለመቀየር እና ለማስተዋወቅ እንዲሁም ገንዘብ እንዲያመጡ ለማድረግ እጅግ አስቸጋሪ በሆነበት ተጨባጭ አዲሱ ችግር ፈቺ የሥራ ፈጠራዬ አራስ ፓኬጅ ወደ ሕዝብ እንዲደርስ እና እንዲተዋወቅ ገና ከጅምሩ ሚንበር ቲቪ አጋሬ በመሆኑ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🙏

የፈጠራ ሐሳብን ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው Minber Tv/ሚንበር ቲቪ 5ኛ የምስረታ ዓመቱን ‘አምስት ዓመታትን በከፍታ❗በሚል መሪ ቃል እያከበራችሁ ለምትገኙት ውድ መስራች እና የሥራ አስፈፃሚ አባላት፣ ሠራተኞችና የሚንበር ቲቪ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ 5ኛ ዓመት ምስረታ በሰላም አደረሳችሁ‼️አደረሰን ‼️

ለቀጣዮቹም ግዝያት አብሮነታችሁ እንደማይለየን ፣ እናንተም ካለፉት ዓመታት በተሻለ ከፍ የምትሉበት እና ይበልጥ የምታብቡበት ይሆኑ ዘንድ ከልብ የመነጨ መልካም ምኞቴን መግለጽ እወዳለሁ‼️

ሐስና ኢድሪስ ሐሰን
የአራስ ፓኬጅ ኃ/የተ/ የግል ማህበር መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ

12/08/2025

Araspackage book now

18/01/2025

Araspackage

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aras package posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category