Zee Market-Ethiopia

Zee Market-Ethiopia ኒክ ተንቀሳቃሽ የውሀ ቫልቭ።ውሀ ሲሞላ ካለ ምንም ሀሳብ ራሱ የሚዘጋ! ህይወት የሚያቀል

31/05/2025

💥 በ1️⃣ሚልዮን ብር ብቻ ወደ ትልቅ ኢንቨስተርነት! 💥

እንደዚህ አይነት ዕድል አይታለፍም! 🚀

📍 ቦታ፡ ሰንዳፋ ከተማ ለገጂላ ሰፈር, ከዋና መንገድ 100ሜትር ገባ ብሎ
✅️ ስፋት: 160 ካሜ
🏡 አካባቢ፡ ለመኖርያ እጅግ ተመራጭ
💰 ዋጋ፡ 1.1 ሚሊየን ብር ብቻ – ጥቂት ድርድር አለው

🔥 የማይታለፍ አጋጣሚ!
🎯 ትንሽ ብር፣ ትልቅ ዕድል!

📞 ዝርዝር ለማወቅ አሁኑኑ ያግኙን!0994858111

25/05/2025

💥 በጥቂት ብር ብቻ ወደ ትልቅ ኢንቨስተርነት! 💥

እንደዚህ አይነት ዕድል አይታለፍም! 🚀

📍 ቦታ፡ ሰንዳፋ ከተማ, 310 ካሜ, በዋና መንገድ ላይ
🏡 አካባቢ፡ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ
💰 ዋጋ፡ 4 ሚሊየን ብር ብቻ – ጥቂት ድርድር አለው

🔥 የማይታለፍ አጋጣሚ!
🎯 ትንሽ ብር፣ ትልቅ ዕድል!

📞 ዝርዝር ለማወቅ አሁኑኑ ያግኙን!0911343831

16/04/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mohammed Abduro, Emu Negussie, Ntshti Taeme, Hasn Yaaziid, Mfecbuk M Fecbuk, Berhe Enbaye, Meresa Girmay, Ararsa Legese, Trhas Gaull Mekell, Mohamed Yacn, Dinu Musa

09/04/2025

✅በ ኮንዶሚንየም እና አፓርታማ ለምትኖሩ
✅ሙሉ ቀን ከቤታችሁ ውጪ ስራ ላይ ስትደክሙ ለምትውሉ
✅አቅመ ደካማ ቤተሰብ ላላችሁ
✅ቤታችሁ ውስጥ ስትለፉ ለምትውሉ እናቶች
✅ውሃ በሳምንት አንዴ ወይም ሁለቴ ብቻ ለምታገኙ
💧NIC ቫልቭ የእርስዎ መፍትሄ ነው!
❇አንዴ በዋናው የውሃ መስመርዎ ላይ አገናኝተው በርሜልዎት ላይ አድርገው ከፍተው ይተዉት ውሃ ሲመጣ ጠብቆ መሙላት ይጀምራል እና በርሜሉ ሲሞላ ይቆማል።

በማይታመን ዋጋ ቀርቧል!! የአንድ አመት ዋስትና አለው!

゚viralシfypシ゚

05/04/2025

ይሄም ችግር በእርግጠኝነት እርስዎ ጋር"ም አለ?
😭ውሃ በሳምንት አንዴ ወይ ሁለት ጊዜ ይመጣል
👉አብዛኛው ጊዜ ሌሊት ነው ሀይል ያላት
😴ከእንቅልፍ ተነስተው በርሜል እስኪሞላ ይጠብቃሉ...ይጠብቃሉ...ይጠብቃሉ...😥😥
😫እንቅልፍ ድንገት ከወሰድዎት ቤቱ በውሃ ተጥለቅልቆ ያገኙታል።
💧NIC ቫልቭ የእርስዎ መፍትሄ ነው!
❇አንዴ በዋናው የውሃ መስመርዎ ላይ አገናኝተው በርሜልዎት ላይ አድርገው ከፍተው ይተዉት ውሃ ሲመጣ ጠብቆ መሙላት ይጀምራል እና በርሜሉ ሲሞላ ይቆማል።

በማይታመን ዋጋ ቀርቧል!!

📌ከአሁን በኋላ ማታ ማደር የለም።
📌ከዚህ በኋላ የሚባክን ውሃ የለም።
🔩ከአሁን በኋላ ጭንቀት ወይም ከመጠን በላይ መፍሰስ የለም።

✅ ውሃ ይቆጥባል
✅ ጊዜዎትን እና ጉልበትዎትን ይጠብቃል።
✅ እንቅልፍን እና የአእምሮ ሰላምን ይሰጣል
✅ በተለይ ለኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች

01/04/2025

💦 በሳምንት ስንት ቀን ውሀ ይመጣል?🤔
🏢 በኮንዶሚንየም ቤቶች እና የውሃ አቅርቦት እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች እያንዳንዱ ጠብታ ዋጋ አለው። ነገር ግን ውሃ ማጣት ወይም በመፍሰሱ ምክንያት ማባከን ሳልቀዳ አመለጠችኝ ብሎ መቆጨት የዕለት ተዕለት ትግል ነው😭
💡 NIC Valve ያንን ለመለወጥ በየቤታችን መጥቷል! ከቧንቧዎ ጋር ብቻ ያገናኙት, በውሀ ማጠራቀሚያዎት ላይ ያስቀምጡት እና ከፍተው ይተዉት!!. ውሃ ሲመጣ በራሱ ይሞላል እና ሲሞላ ይቆማል ፣ ስለሆነም አንድ ጠብታ በጭራሽ አያባክኑም!
✅ ከለሊቱ 8:00 ሰአት መንቃት የለም!
✅ ቤትዎን ስለማጥለቅለቅ መጨነቅ አበቃ!
✅ በቀላሉ ይግጠሙ እና ይጠቀሙ!

📞 አሁን ይዘዙ፡ 0900626362
゚viralシfypシ゚

27/03/2025

💦 ውሃ ለመቅዳት በሌሊት መንቃት ሰልችቶናል? 💦
❌ ቧንቧው ክፍት መርሳት እና ውሃ እየፈሰሰ ተቸግረናል!
✅ NIC ቫልቭ በርሜሉን በራሱ ይሞላል እና ሲሞላ ይቆማል!
🛠️ ለመግጠም ቀላል - የቧንቧ ሰራተኛ አያስፈልግም!
💰 ቅናሽ ዋጋ - 600 ብር ብቻ!
🌍 ውሃ፣ ጊዜ እና ገንዘብ ይቆጥባል!

📍 አዲስ አበባ ላሉ ነጻ ዴሊቨሪ! እፎይይይይ ይበሉ!
📞 ይደውሉ/0900626362

#ውሃ ቆጣቢ ゚viralシfypシ゚ #አዳማ #አዲስ

ውሃ መጣች አልመጣች እያሉ ጭንቀት?ከዚህ በዃላ ቀረ!!5⃣0⃣% የማስታወቂያ ቅናሽ✳ በማይታመን ዋጋ❗በጅምላ ለሚገዙን ልዩ ተጨማሪ ቅናሽ አለን!;ኒክ የውሃ መቆጣጠርያን ይግዙ በርሜልዎት ላይ ...
26/03/2025

ውሃ መጣች አልመጣች እያሉ ጭንቀት?
ከዚህ በዃላ ቀረ!!
5⃣0⃣% የማስታወቂያ ቅናሽ✳ በማይታመን ዋጋ❗
በጅምላ ለሚገዙን ልዩ ተጨማሪ ቅናሽ አለን!;
ኒክ የውሃ መቆጣጠርያን ይግዙ በርሜልዎት ላይ ሰክተው ይተዉት፣ ውሃ ስትመጣ ጠብቆ ራሱ ይሞላል ራሱ ይዘጋል!!
🛠️ አገጣጠሙ ቀላል
💧 ከሞላ በዃላ ምንም ጠብታ የማይፈጥር
🚚 ፈጣን ዴሊቨሪ( አዲስ አበባ ላሉ ደንበኞች ነጻ ዴሊቨሪ)
⏳ የ 1 አመት ዋስትና!
ዋጋው ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ!

የእርስዎን እና የቤተሰብዎን ጉልበት እና ጊዜ ይጠብቁ!! እንቅልፍ ማጣት ቀረ!!
ለሚወዷቸው ሁሉ ይግዙላቸው!!

゚viralシfypシ゚

Address

22 Mazoria, Quality Bldg. , 2nd Floor
Addis Ababa
1165

Telephone

+251904026665

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zee Market-Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zee Market-Ethiopia:

Share