10/09/2026
መልካም አዲስ ዓመት! 🇪🇹✨
ሶስት ዓመታት… ብዙ ሀሳቦች፣ ብዙ ፈተናዎች፣ ብዙ ትዝታዎች እና ከምንገልፀው በላይ ብዙ ትምህርቶች።
ሶስት ዓመታት በፈጠራ፣ በስራ፣ በህልም እና በሰዎች እምነት የተገነባ ጉዞ። ከትንሽ ሀሳብ ጀምረን ዛሬ የተለያዩ ታሪኮችን፣ ብራንዶችን፣ ክስተቶችን እና ፕሮጀክቶችን የመንካት እድል ማግኘታችን ለእኛ ትልቅ ነገር ነው።
በዚህ ጉዞ ከጎናችን ለነበራችሁ ደንበኞቻችን፣ አጋሮቻችን፣ የቡድናችን አባላት፣ የምንሰራባቸው ፈጣሪዎች እና በምንሰራው ስራ እምነት ላደረጋችሁ ሁሉ — ከልብ እናመሰግናለን። ❤️
A new year is more than a new number. It is another opportunity to create, to improve, to take bigger risks, and to turn ideas into something people can feel and remember.
As we celebrate 3 years of Sengatera Marketing, we’re reminded that none of this would mean as much without the people who trusted us, challenged us, collaborated with us, and grew alongside us.
We’re grateful for every project, every late night, every lesson, every win, and even the moments that pushed us to become better at what we do.
Three years in — and we’re only getting started.
አዲሱ ዓመት ለሁላችንም አዲስ እድሎችን፣ ሰላምን፣ ብልፅግናን እና የምንመኛቸውን ህልሞች ወደ እውነት የምንቀይርበት ዓመት ይሁን።
Here’s to a new year, a new chapter, and bigger things ahead. 🥂✨
መልካም 2019 ዓ.ም!
Happy Ethiopian New Year from all of us at Sengatera Marketing. 🇪🇹
3 YEARS. ONE VISION. STILL CREATING.