Mommy's Kitchen ማሚ ኪችን

Mommy's Kitchen ማሚ ኪችን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mommy's Kitchen ማሚ ኪችን, Caterer, Adama.

👋 እንኳን ወደ Mammy’s Kitchen | ማሚ ኪችን በደህና መጡ!
ይህ ቻናል ላይ በፍቅር የተሰራ ጣፋጭ ምግብ እና ቀላል አሰራሮችን እናቀርባለን።
📢 ማሚ ኪችንን በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ ፥ Almaz Tafa [አልማዝ ጣፋ]
🏦 CBE Bank : 1000367892335
🍲 የኢትዮጵያ ባህላዊ እና የአለም አቀፍ ምግቦች ፣ ጤናማ እና ቀላል ምግቦች በኩራት የሚቀርቡበት ቻናል

25/08/2026

በዕቃ ብዛት ምክንያት ወይም ደግሞ በሌሎች ምክንያት ፍሪጃችሁ ሽታ ካመጣ ይሄንን አራት ዘዴ በመጠቀም ድራሽ አባቱን ማጥፋት ትችላላችሁ።

#የኢትዮጵያምግብ #የምግብአሰራር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

22/08/2026

✨ የሚጣፍጥ እና ለጤና እጅግ ጠቃሚ የሆነ የተልባ ጁስ አሰራር!

🥛 በቀላሉ ቤት ውስጥ አዘጋጅታችሁ ጠጡ። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ!

#የተልባጁስ #የኢትዮጵያምግብ #የተልባአሰራር

15/08/2026

ለዛሬው የተለየ፣ ለጨጓራ በጣም ተስማሚ እና ሆድ በማይረብሽ መልኩ የተዘጋጀ ጣፋጭ የምስር አሰራር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ።

በዘመናዊው የኑሮ ዘይቤ ምክንያት የጨጓራ ህመም ለብዙዎቻችን አሳሳቢ እየሆነ በመጣበት በዚህ ሰአት፣ ጤናማ እና ጨጓራን የማይነካ ምግብ ማዘጋጀት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ እናውቃለን።

እስኪ ይህን ምግብ እንዴት አዘጋጃችሁት? እናንተም እንደ እኔ በዚህ አይነት መልኩ ነው የምትሰሩት?
ወይስ የራሳችሁ አዘጋጅታችኋል?

አስተያየቶቻችሁንንና የራሳችሁን አሰራር ከእኛ ጋር አካፍሉን!

#የቤትምግብ #የምግብአሰራር #ጨጓራተስማሚምግብ #ጤናማአመጋገብ

12/08/2026

☕️ከቡና ጋር የሚሆን ምርጥ እና ጣፋጭ መክሰስ አሰራር!

✨ ቡና ሲጠጡ የሚበላ ነገር ሲታሰብ ከዚህ የሚሻል የለም—አሰራሩ ቀላል፣ ጣዕሙ ደግሞ ልዩ ነው።

ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታተሉና በእርግጥ ይወዱታል።

እስኪ ኮመንት ላይ እንወያይ፤ እናንተ ቡና ስትጠጡ አብራችሁ መብላት የምትወዱት መክሰስ ምንድነው?

#የቡናቁርስ #ቀላልመክሰስ #የኢትዮጵያቡና

06/08/2026

የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ጉዞዬን ደግፉ
https://youtube.com/

03/08/2026

ቡናን ከእንቅልፍ እንደነቁ ወይስ ከሰዓት በኋላ መጠጣት ነው የሚወዱት?

ማሚስ ኪችን በዛሬው ቪዲዮው ስለ ፍሬንች ላቴ አዘገጃጀት ደረጃ በደረጃ ያሳያቸዋል።

ይህን ልዩ የሆነ ቡና በቤትዎ አዘጋጅተው ቀናችሁን ፍክት አድርጋችሁ ዋሉ።

#ቡና #የቡናሰዓት #የቡናአዘገጃጀት

01/08/2026

🍊 ከምግብ በኋላ የሚቀመስ እጅግ የሚያድስ እና ጣፋጭ የብርቱካን ዴዘርት አሰራር በማሚ ኪችን (Mommy's Kitchen)! ✨

ይህ ቀላል እና ፈጣን የብርቱካን ዴዘርት ከምግብ በኋላ አፍን የሚያድስ እና በቤተሰብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ ምርጥ ዲዘርት ማጠናቀቂያ ነው።

አሰራሩን እስከ መጨረሻው ተከታተሉ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር ማድረግ አይርሱ!

#ብርቱካንዴዘርት #ማሚኪችን

29/07/2026

ኧረ ይሄንን ቤታችሁ ቶሎ ሞክሩት

29/07/2026

ማሚ ኪችን ተከታዮች! ይህን ወፍራም condensed milk በተለያዩ ጣፋጭ ምግቦች፣ ቡናዎችና ኬኮች ውስጥ በመጨመር ልዩ ጣዕም እንደምትሰጡት አትርሱ።

ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!

የcondensed milk ጥቅሞች፦
* ቡናን ጣፋጭ ለማድረግ
* ኬኮች እና ኩኪዎች መስሪያ
* የተለያዩ ጣፋጮች ማዘጋጃ

15/07/2026

ማንኛውም አይነት ቅሬታ ካላችሁ በኢንቦክል ላኩልኝ።

Address

Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mommy's Kitchen ማሚ ኪችን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category