ጉርሻ የኔ

ጉርሻ የኔ we love ethiopa

ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ 2026 ሩታ ይርጋለም ታላቅ እህቷን አጣች — ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋልኦፊሴላዊ የፕሬስ መግለጫMISS WORLD ETHIOPIA ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያበ202...
26/07/2026

ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ 2026 ሩታ ይርጋለም ታላቅ እህቷን አጣች — ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል

ኦፊሴላዊ የፕሬስ መግለጫ

MISS WORLD ETHIOPIA ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ
በ2026 ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ አሸናፊነት ተመርጣ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፉ የሚስ ወርልድ ውድድር ለመወከል በዝግጅት ላይ የነበረችው ሞዴል ሩታ ይርጋለም፣ በተጨማሪም የባህልና ስፖርት የክብር አምባሳደር በመሆን በመላው ኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች እየተዘዋወረች የኢትዮጵያን ባህል፣ ቱሪዝም እና ሀገራዊ እሴቶች በማስተዋወቅ ላይ ትገኝ ነበር።

በዚህ ወቅት የታላቅ እህቷ ቅዱሳን ይርጋለም አሳዛኝ ህልፈት በመከሰቱ ምክንያት የነበራትን ሀገራዊ ተልዕኮ ለጊዜው አቋርጣ ወደ ቤተሰቧ ለመመለስ ተገዳለች።

በፖሊስ በተሰጠው መረጃ መሠረት፣ በጉዳዩ ላይ የተካሄደውን ሰፊ የምርመራ ሂደት ተከትሎ በወንጀሉ ተጠርጥረው የነበሩ ግለሰቦች ከህግ ለማምለጥ ሲሞክሩ፣ በአዲስ አበባ ፖሊስና በኦሮሚያ ክልል ፖሊስ የተቀናጀ የጋራ ኦፕሬሽን ተይዘዋል።

የቀረው የምርመራ ሂደትም በመቀጠል ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።

በዚህ አጋጣሚ በምርመራው እና በተጠርጣሪዎች መያዝ ሂደት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

ለሟች ቅዱሳን ይርጋለም ዘላለማዊ ዕረፍትን እንመኛለን፤ ለ2026 ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሩታ ይርጋለም፣ ለመላው ቤተሰቧ እና ለወዳጆቻቸው ጥልቅ ሀዘናችንንና ልባዊ ማጽናኛችንን እንገልጻለን ;;

የሟች ቅዱሳን ይርጋለም የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በቤተል ቅዱስ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተከናውኗል።

Via ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ አዘጋጅ ኮሚቴ

20/07/2026

All Highlights of Spain vs Argentina 1-0 Final World Cup 2026 😂🤣.

በሳምንት እስከ 11,000 ዶላር ገቢ..! አሜሪካን ባዶ እጅ ገብቶ፣ ላቡን ጠብ አድርጎ በመስራት ግዙፍ የቢዝነስ ግዛት መገንባት ይቻላል? ይህ የፊልም ታሪክ አይደለም፤ የአራት ኪሎው ልጅ የ...
29/04/2026

በሳምንት እስከ 11,000 ዶላር ገቢ..! አሜሪካን ባዶ እጅ ገብቶ፣ ላቡን ጠብ አድርጎ በመስራት ግዙፍ የቢዝነስ ግዛት መገንባት ይቻላል? ይህ የፊልም ታሪክ አይደለም፤ የአራት ኪሎው ልጅ የጀሚል ሙክታር አስገራሚ የህይወት ጉዞ ነው! 🚀
​አብዛኞቻችን አሜሪካ ሲባል ዛፍ ላይ ብር የሚለቀም ይመስለናል። ጀሚል ግን በ2002 ዓ.ም አካባቢ በዲቪ ሎተሪ አሜሪካ ሲገባ የተቀበለው ፈታኝ ህይወት ነበር። ቀኑን ሙሉ በዕቃ ግምጃ ቤት (Warehouse) ደክሞ፣ ማታ ደግሞ በነዳጅ ማደያ (Gas Station) እየሰራ እንቅልፍ አልባ ሌሊቶችን በሰው ሀገር አሳልፏል።
​ነገር ግን እዛው ሆኖ ህልሙን አላቆመም። የትራክ (የጭነት መኪና) አነዳድ እዛው ስራ ቦታው ላይ እየተለማመደ ራሱን ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋገረ። ዛሬ በዳላስ ቴክሳስ ውስጥ የራሱ የሆነ ግዙፍ የትራክ መለዋወጫ፣ ጥገና እና ፓርኪንግ (All State) ባለቤት መሆን ችሏል! ከአንድ ትራክ ተነስቶ፣ ዛሬ ከመቶ በላይ ትራኮችን የሚያስተዳድር ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሷል። 🚚
​የጀሚል ታሪክ ይበልጥ ልዩ የሚያደርገው በደረሰበት የስኬት ማማ ላይ ብቻውን አለመቆሙ ነው። "የኛ ነገር አንድ ላይ ተጋግዘን ማደግ ነው" በሚል ጠንካራ መርህ፣ ሌሎች ወገኖቹም ወደዚህ አዋጭ የትራክ ቢዝነስ ውስጥ ገብተው እንዲለወጡና እግራቸው እንዲጸና መንገድ እያሳየ የጓደኝነትን እና የወገን አሳቢነት ጥግ በተግባር እያስመሰከረ ይገኛል።
​በሰው ሀገር ላይ እንደዚህ ተባብሮና ተደጋግፎ ማደግን የሚያህል ትልቅ ስኬት የለም። ከባዶ ተነስቶ ለዚህ ትልቅ ደረጃ የደረሰው ወንድማችን ታሪክ ለሁላችንም ትልቅ መነቃቃት የሚፈጥር ነው! ትጋት፣ ጽናት እና ለወገን አሳቢነት ሁሌም ያሸንፋሉ! ✨

29/04/2026

🚨 BREAKING NEWS / BREAKING EVENT 🚨

⚠ GRAPHIC – NOT FOR SENSITIVE VIEWERS.⚠️

🚨 Man shot and killed in Johannesburg CBD – Police investigating 🚨

A man accused of Ethiopian citizen was shockedly shot and killed in central Johannesburg (CBD) in South Africa. 🇿🇦

Police have started an official investigation to find out the reason behind the action and who is responsible. Further details are yet to be announced, but information collection is underway.

👉 The community in that area is advised to show extra caution as the situation clears up.

👉 Please be alert.
👉 Share so others can be aware

Congratulations, you've just watched one of the best football matches of all time. One we will never forget 😮‍💨🔥
29/04/2026

Congratulations, you've just watched one of the best football matches of all time. One we will never forget 😮‍💨🔥

🕯️ ዜና እረፍትየኢትዮጵያ ባለዉለታ የጀግናዋ አትሌት መሠረት ደፋር እናት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ።  | ​በሁለት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያዎች እና በአራት የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ...
21/02/2026

🕯️ ዜና እረፍት

የኢትዮጵያ ባለዉለታ የጀግናዋ አትሌት መሠረት ደፋር እናት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ።

| ​በሁለት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያዎች እና በአራት የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ድሎች የሀገራችንን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርጋ ያስቀመጠችው የጀግናዋ አትሌታችን መሠረት ደፋር ወላጅ እናት ወ/ሮ አስቴር መንገሻ ጫላ በዛሬው ዕለት ማለዳ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸዉ ተሰምቷል።

​ስለ እናታችን ወ/ሮ አስቴር መንገሻ፦
​እናታችን ወ/ሮ አስቴር ጀግናዋን አትሌት መሠረት ደፋርን ጨምሮ የስድስት ልጆች (የ2 ወንዶችና የ4 ሴቶች) እናት ነበሩ።

​በአደረባቸው ሕመም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ከፍተኛ ሕክምና ሲከታተሉ የቆዩ ቢሆንም፣ በዛሬው ዕለት ማለዳ ሕይወታቸው አልፏል።

​💔 የመሠረት ደፋር መሪር ሐዘን፦

ሁልጊዜም ስለ እናታቸው ፍቅርና ታላቅነት በኩራት የምትናገረው አትሌት መሠረት ደፋር፣ እናቷን ለማዳን ያልፈነቀለችው ድንጋይና ያልደከመችበት ጥረት ባይኖርም፤ ዛሬ የምትወዳትን እናቷን በሞት መነጠቋ እጅግ መሪር ሐዘን ሆኖባታል።

​🙏 የሐዘን መግለጫ፦
ለጀግናዋ አትሌታችን መሠረት ደፋር፣ ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም ለመላው የስፖርት ቤተሰብ መጽናናትን እንመኛለን። ለእናታችን ወ/ሮ አስቴር መንገሻ አምላክ ዘላለማዊ እረፍትን ይስጥልን።

27/11/2025

ሐኪም አበበች እና ሳይንቲስቶች ስለ አፋር ቮልካኖ

Address

UAE
Dubai
00971

Telephone

+971569071287

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጉርሻ የኔ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ጉርሻ የኔ:

Shortcuts

Share